የተደራሽነት እርዳታ

የአለም አቀፍ ጥበቃ አመልካቾች ፖርታልን ከመጠቀም የሚከለክል/የሚያግድዎት ተጨማሪ ፍላጎቶች ያሎት እራስዎን የሚወክሉ አመልካች ከሆኑ፣ እባክዎን የሚከተለውን መረጃ ያቅርቡልን፡

ይህ መረጃ ሲቀርብ ይህ ቢሮ የእርስዎን የግል ፍላጎቶች እንዲረዳ እና አስፈላጊውን ተገቢውን እርዳታ እንዲሰጥ ያስችለዋል።

ቅጹን በመሙላት ወይም በኢሜል በመላክ እርዳታ መጠየቅ ይችላሉ TARA የመግቢያ ቢሮ በ [email protected] ላይ ያግኙ።